Thursday, December 27, 2012

ጉዞ ወደጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን

ታዋቂ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች የአዲስ ኪዳኗን ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንዳገኙ የሚናገር ልብን የሚነካ ዶኩሜንታሪ ፊልም።




4 comments:

  1. የወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ነገር ልብህን ይነካዋል አይደል? አይ ተልዕኮ።

    ReplyDelete
  2. የተወደዱ አስተያየት ሰጪዬ እንዳሉት በተለያዩ ቤተ እምነቶች ውስጥ ያሉ ሰዎች ጥንትዊቷን ኦርቶዶክሳዊቷን ቤተ ክርስቲያን ሲያገኙ ልቤ ይነካል። በተለይም በዚህ ዶኩሜንታሪ ውስጥ ያሉ ሰዎች ክብራቸውን ያደጉበትን የፕሮቴስታንት እምነታቸውን ትተው የጥንቷን ቤተ ክርስቲያን ለማድረግ ያደረጉትን ጥረት ስናይ፥ እንዲሁም የአንጾኪያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች እነዚህን የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ወደኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለመቀበል በራቸውን እንዴት እንደከፈቱ ስናይ በእኛ ዘንድ ያለውን ሌሎችን ለመቀበል እና ለዘመናት እግዚአብሔር በእጃችን ያኖረውን ታላቅ እውነት ለማካፈል ያለንን ዝግጅት ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል። አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር መርቶአቸው ሰዎች ወደእኛ ዘንድ ሲመጡ የሚቀናን ስድብና ጣት መጠቆም ስለሆነ ለብዙዎች የልብ ስብራት ምክንያት እንሆናለን።

    ReplyDelete
  3. Thanks Kesis for sharing!

    ReplyDelete
  4. ቀሴስ እባክወትን እንዲሕ አይነቱ ማስተዋል እነዲጏለብት በርስወት በኩል ይበርቱልን።

    ReplyDelete