ከአንድ ወር በፊት በዚህ በሎስ አንጀለስ የሚገኝ የእኅትማማቾች ማኅበር አስራ ሰባተኛ ዓመት በዓሉን ልዩ በሆነ መንገድ አክብሮ ነበር። በፕሮግራማቸው ላይ ባልገኝም የቪዲዮ መልእክት እንዳስተላልፍ ጠይቀውኝ ስለነበር ይህን የቪዲዮ መልእክት ልኬላቸው ነበር። እነርሱ በብዙ እንደተጠቀሙበት ስለነገሩኝ መልእክቱ ለሁሉም ስለሆነ ተጠቀሙበት። ርእሱ ራሳችሁን መርምሩ የሚል ነው።
Monday, November 18, 2013
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
-
የጌታን ልደት ከማክበራችን በፊት ያሉት ሦስት ሳምንታት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታላቅ ሥፍራ አላቸው። ከዘጠኙ ንዑሳን የጌታ በዓላት መካከል የሚቆጠሩም ናቸው። የመጀመሪያው ሳምንት ስብከት፥ ሁለተኛው ብርሃን፥ ሦስተኛው ...
-
የአባቶቼ አምላክ፥ አምላከ ቅዱሳን አምላከ አበው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ከፍ ካሉት ሁሉ በላይ ከፍ ያልህ ነህ፤ ሥራህ ከአእምሮ በላይ ነው። ኃይል ከመነገር በላይ ነው። ኃጢአተኛ እና በደለኛ የሆንኩትን እኔን ልጅ...
-
የቅዱስ ጳውሎስ አጭር ታሪክ ስለ ጳውሎስ ማንነት በጥልቀት የምናገኘው ሉቃስ ከጻፈልን ከሐዋርያት ሥራ እና ከራሱ ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክታት ነው። 1. በጠርሴስ ተወለደ ቅዱስ ጳውሎስ በአሁኑ ዘመን በ...
No comments:
Post a Comment